New Release
Challenges and Prospects of Democracy in Ethiopia
ABOUT THE BOOK
ABOUT THE AUTHOR
Dr. Beriso Amelo Hamato
Dr. Beriso Amelo Hamato, as a professional started working in a non-governmental humanitarian organization as a manager for a year. Finally, he went to China and studied political science and international relations at the University of International Business and Economics. currently serving as the CEO of Ethiopian Shipping Transport and Logistic.
ዶ/ር በሪሶ አመሎ ሀማጦ የመጀመርያ ሙያው መምህር ስሆን ከአንድ ዓመት ቦኃላ የመምህርነት ስራውን በመተው መንግስታዊ ባልሆነ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ ለአረት ዓመት በሃላፊነት ሰርቷል፣ ከዚያም በህብረተሰብ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪውን ከኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ በመውሰድ ለስድስት ዓመታት ያህል በሙያው አገልግሏል፣ በመቀጠልም ሁለተኛ ዲግሪውን በሎጄስቲክስ አለው። በመጨረሻም ቻይና አገር ሄዶ በአለም-አቀፍ ብዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ዩኒቨርስቲ በዓለም አቀፍ ግንኙነት ሶስተኛ ዲግሪውን ወስዷል። በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ባህር ተራነሰፖርትና ሎጄሰቲክስ በሙያው በማገልገል ላይ
New Release
YES, I want to buy this book!
Click on the button below: